ስለ ኮፌዳ

ኮፌዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ መሰረት ያደረጉ ትምህርቶችን ከጥንት መሰረቷ ጀምሮ ለመዳሰስ የምትሞክር ሲሆን በተለይ

  • ጥንታዊት ቤተክርስቲያን ታሪኳን፣
  • የአባቶችን ሕይወት እና ትምህርቶች፣
  • ለመንፈሳዊ ሕይወት የሚረዱ ትምህርቶችን እና ፀሎቶችን፣
  • ቅድስት ቤተክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ ከሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ጋር ያላትን ግንኙነት
  • የእናንተን የአንባቢዎቻችንን ጥያቄዎችና መልሶች የምናስተናግድባት የመረጃ መረብ ነች

በዚህ ገጽ ስህተት ቢገጥማችሁ የእኛ የአዘጋጆች እንጂ የቅድስት ቤተክርስቲያን ስላይደለ እኛም እንድናስተካክል ትጠቁሙን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

የኮፌዳ አዘጋጆች