ኮፌዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ መሰረት ያደረጉ ትምህርቶችን ከጥንት መሰረቷ ጀምሮ ለመዳሰስ የምትሞክር ሲሆን በተለይ
- ጥንታዊት ቤተክርስቲያን ታሪኳን፣
- የአባቶችን ሕይወት እና ትምህርቶች፣
- ለመንፈሳዊ ሕይወት የሚረዱ ትምህርቶችን እና ፀሎቶችን፣
- ቅድስት ቤተክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ ከሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ጋር ያላትን ግንኙነት
- የእናንተን የአንባቢዎቻችንን ጥያቄዎችና መልሶች የምናስተናግድባት የመረጃ መረብ ነች
በዚህ ገጽ ስህተት ቢገጥማችሁ የእኛ የአዘጋጆች እንጂ የቅድስት ቤተክርስቲያን ስላይደለ እኛም እንድናስተካክል ትጠቁሙን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
የኮፌዳ አዘጋጆች