ሆሣዕናሆሣዕና

በዲን. በረከት አዝመራ “እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ ዘንድ እንድትሆን እኔም በእነርሱ…።” (ዮሐ. 17፥26)***የሆሣዕና ባህል ለፋሲካ መሥዋዕት ወደ ኢየሩሳሌም የሚገቡ በጎች የአምሳልነታቸው ፍጻሜ የሆነው መድኃኒት ክርስቶስ “ኢየሩሳሌም የቀዳችለትን የመከራ ጽዋ ይጠጣ

ኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የፓትሪያርኩ መልዕክትኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የፓትሪያርኩ መልዕክት

በተዋረድ ያላችሁ ወንድሞቼ እና በጌታ የተወደዳችሁ ልጆቼ የታላላቅ ከተሞች እምብርት ከሆነችው ከተማ፣ የታላቋ ቤተክርስቲያን የሃጊያ ሶፍያ**** መገኛ ከሆነችው ከተማ፣ በዓለም ላይ ቀድሞ ባማይታወቅ መልኩ እንደ ሰው ልጆች የገጠመንን መከራ እና

ሞትን በሞት የሻረሞትን በሞት የሻረ

በቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊምንጭ፡ The Fathers of the Church Patristic Series 91 ጌታችን በሞት ላይ ተረማመደ፡፡ ከሞት ባሻገር ላለ መንገድም መረማመጃን አዘጋጀ፡፡ በሞት መንገድ ሞትን ያለፈቃዱ ያስወግደው ዘንድ በፈቃዱ ለሞት የተገዛ

ማነው እንደ መጻጉዕ ያልታመመ?ማነው እንደ መጻጉዕ ያልታመመ?

ጸሎት እንዴት ተወዳጅ ነገር ነው፡፡ ሥራውስ እንዴት ያማረ ነው፡፡ ጸሎት ከመልካም ሥራ ጋር ሲደረግ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ በይቅርታ መንፈስም ሲደረግ፤ ወደ ላይ ሲያርግ ሁሉ ይታወቃል፡፡ ከልብ የተደረገ ንጹህ ጸሎት

ሲዖልን መሸጋገሪያሲዖልን መሸጋገሪያ

ሁሉን ከምትሰለቅጠው ሲዖል በመስቀሉ ሰውን ወደ ሕይወት ያወጣው የጥበበኛው አናጺ ልጅ እነሆ፡፡ በዛፍ ምክንያት ወደ ሲዖል የወረደው የሰው ልጅ በዛፍ ምክንያት ወደ ሕይወት ተሻገረ፡፡ ከፍጥረቱ ጋር ተቃርኖ እንደሌለው እናውቅ ዘንድ

የዐቢይ ጾም ቃለ ምዕዳን በብፁዕ ሊቀ ጳጳሳት አቡነ ባስሊዮስየዐቢይ ጾም ቃለ ምዕዳን በብፁዕ ሊቀ ጳጳሳት አቡነ ባስሊዮስ

ብፁዕ አባታችን በነበሩበት ወቅት ለኢትዮጵያ ሀገራችን እና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ብዙ አስተዋጽኦዎችን ያደረጉ ሲሆን በተለይ በሚመለከተቻው የመንፈሳዊ አገልግሎት ብዙ አብያተ ክርስቲያናትን ከማሳነጽ ጀምሮ በተለያዩ አድባራትና ገዳማት በመዞር አስፈላጊ የሆኑ እርዳታዎችን አድርገዋል፡፡

ዘመነ ጾምዘመነ ጾም

የብልጽግናን እና የጣፋጭ ምግብን ጣዕም አትልመድ ምግብህ ቀለል ያለ እና የተመጠነ ይሁን መጽሐፍ ‹‹በሆድህ ጥጋብ አትሳሳት›› ይላልና (ምሳ 24፡15) ቴዎድሮስ ባሕታዊ ዘመነ ጾም ዘመነ ጾም የሚባለው በኢየዓርግና በኢይወርድ የተወሰነ ሆኖ